#sputnikviral | በሩሲያው ካዛን ሰማይ ላይ ደማቅ አብሪ ኮከብ  መታየቱን የአስቶሮኖሚካል ኦብዘርባቶሪ ዳይሬክተር ገለፁ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በሩሲያው ካዛን ሰማይ ላይ ደማቅ አብሪ ኮከብ  መታየቱን የአስቶሮኖሚካል ኦብዘርባቶሪ ዳይሬክተር ገለፁ እንደ ሳይንቲስቱ ገለፃ አብሪ ኮከቦች በመጠን የሚከፋፍሉ ሲሆን ይሄ ከታናናሾ የተመደበ እና ቦሊድ ( ከጥንት ግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ሚሳኤል ማለት ነው)  ተብሎ የሚጠራ እና በደማቅ አብሪነቱ የሚለይ ነው። ምንም እንኳን የአብሪ ኮከቦች ግጭት የተለመደ እና የሚያጋጥም ሲሆን ፤ ብዙ ጊዜ ውቅያኖሶች ላይ የሚታየው ቦሊድ በከተማዎች ላይ መታየት አጋጣሚው በጣም ትንሸ ነው።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0