#የሩሲያአፍሪካ አጋርነት በማጠናከር " በጣም ጥሩ የሆነ ውጤት ላይ ደርሰናል;" የአንጎላው ውጭጉዳይ ሚኒስቴር 

ሰብስክራይብ
#የሩሲያአፍሪካ አጋርነት በማጠናከር " በጣም ጥሩ የሆነ ውጤት ላይ ደርሰናል;" የአንጎላው ውጭጉዳይ ሚኒስቴር  ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃለ መጠይቅ የአንጎላው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቴቴ አንቶኒዩ እንዳሉት ፦ ይህ ሁለተኛው የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ የ #ሩሲያአፍሪካ አጋርነት በአንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ነው። እንደ አንቶኒዮ ይህ በሶቺ የተደረገው የ #ሩሲያአፍሪካ አጋርነት የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ባለፈዉ ከነበረዉ የመሪዎች ጉባኤ ተከታይ ብቻ ሳይሆን  በጎርጎሮሳዊያኑ 2026 ለሚደረገው ጉባኤ መሰረት የሚሆን ጭምር ነው። ሚኒስተሩ አክለውም ይህ የ #ሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ አፍሪካ ቅድሚያ የምትሰጣቸው ጉዳዩች   የሽግግር አጀንዳዎች ጨምሮ እንዲሁም ሩሲያ ለአፍሪካ የምታደርገው ሁሉ ተካቶ ውይይት የነበረበት ነው ብለዋል። " አሁን ላይ አስፈላጊው አጋራችን  አህጉራች ቅድሚያ የምትሰጣቸውን ነገሮች ያሟላል ወይ ነው። አፍሪካ እንደተቀላቢ ሳይሆን አለምን እንደምተቀልብ ነው መታየት ያለባት" በማለት የአፍሪካን በኢንዱስትሪያላይዜሽን፣ የእውቀት ሽግግር እና በምግብ ራስን ችሎ የመልማት እድል ያስረዳሉ።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0