የአለም የገንዘብ ድርጅት እና ዓለም ባንክ አፍሪካን እያጭበረበሩ ነው፣ ብሪክስ ግን አማራጭን ያቀርባል ሲሉ የፓንአፍሪካ አቀንቃኟ ገለጹ "ዛሬ ላይ እነዚህ ተቋማት አፍሪካን እያጭበረበሩ ነው። የፋይናንስ ድጋፍ እንደንሰጣችሁ ከፈለጋችሁ ግብረሰዶማዊነት የሚደግፉ ህጎችን ማውጣት እንዲሁም የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን እንደ ወንጀል ማየት ማቆም ይኖርባችኋል በማለት ያለምንም ህጋዊ መሰረት ሳያፍሩ አስገዳጅ መሳሪያዎችን ይጠቀማሉ” ሲሉ የፓንአፍሪካ አቀንቃኟ ናታሊ ያም በ#ሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለጹ። የተሻለውን እና ምን እንደሚጠቅማቸው የሚያውቁትን የአፍሪካ አገራት የልማት ጥረቶችን ከመደገፍ ይልቅ የአለም የገንዘብ ድርጅት እና አለም ባንክ ኃላፊዎች “ዋሺንግተን ካለው ቢሮአቸው" ሆነው የተቋሙ አባል በመሆናቸው የአፍሪካውያንም ጭምር የሆነውን ገንዘቡ በሚፈልጉት መንገድ ወጭ ያደርጋሉ፤ በማለት ያብራራሉ። " ለዚህ ይመስለኛ አፍሪካውያን ብሪክስ ላይ ከፍተኛ የሆነ ፍላጎት ያላቸው ምክንያቱም ብሪክስ ያቀረበላቸው ምርጫ ነው። የክፍያዎች ስረአትን በመፍጠር ፣ የፋይናንስ ድጋፍ መንገዶችን በመፍጠር የብሪክስ 'አዲስ የልማት ባንክ' በራሱ መንገድ እየተሰራ ና የብዙዎች ምርጫ ለመሆን በሂደት ላይ በመሆኑ ከዚህ በፊት የነበሩ መንገዶች ከጥቅም ውጭ ይሆናሉ።" በማለት አፅንኦት ሰጥታበታለች።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአለም የገንዘብ ድርጅት እና ዓለም ባንክ አፍሪካን እያጭበረበሩ ነው፣ ብሪክስ ግን አማራጭን ያቀርባል ሲሉ የፓንአፍሪካ አቀንቃኟ ገለጹ
የአለም የገንዘብ ድርጅት እና ዓለም ባንክ አፍሪካን እያጭበረበሩ ነው፣ ብሪክስ ግን አማራጭን ያቀርባል ሲሉ የፓንአፍሪካ አቀንቃኟ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የአለም የገንዘብ ድርጅት እና ዓለም ባንክ አፍሪካን እያጭበረበሩ ነው፣ ብሪክስ ግን አማራጭን ያቀርባል ሲሉ የፓንአፍሪካ አቀንቃኟ ገለጹ "ዛሬ ላይ እነዚህ ተቋማት አፍሪካን እያጭበረበሩ ነው። የፋይናንስ ድጋፍ እንደንሰጣችሁ ከፈለጋችሁ ግብረሰዶማዊነት... 11.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-11T19:58+0300
2024-11-11T19:58+0300
2024-11-11T20:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአለም የገንዘብ ድርጅት እና ዓለም ባንክ አፍሪካን እያጭበረበሩ ነው፣ ብሪክስ ግን አማራጭን ያቀርባል ሲሉ የፓንአፍሪካ አቀንቃኟ ገለጹ
19:58 11.11.2024 (የተሻሻለ: 20:04 11.11.2024)
ሰብስክራይብ