ቅኝግዛት ፍፁም አላበቃም ; ሩሲያ እና አፍሪካ የግድ ጠንክረው እንዲያበቃ ማድረግ አለባቸው የካሜሮን ተወላጇዋ ፓን አፍሪካኒስት " በ1960ዎቹ የአፍሪካ ሀገሮች ከቅኝ ግዛት ነፃ ወጥተዋል ብለን እናስብ ይሆናል ነገርግን ነፃነት አልነበረም፤ የሆነው አንድሰው ኮፍያውን ቀይሮ ሌላ ለብሶ መጣ እኛም ቀጠለን ይኽው ነው" ናታህሊ ያምብ ከ #ሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ከስፑትኒክ አፍሪካ ከተናገረችው።ፓን አፍሪካዊቷ ጨምራም አፍሪካ የማይመጥናትን ሲስተም ለመለወጥ በተባበረ ክንድ መፍትሄዎች ላይ መስራት ያስፈልጋታል፤ ምክንያቱም ምእራባውያንኑ በቀሪው አለም ላይ በሚፈልጉት መልኩ ተፅኖቸውን እያሳረፉ ስለሆነ። "ይህንኑ ተፅኖአቸውን በአፍሪካ ላይ ለረጅም ጊዜ ሲያሳርፉ ቆይተዋል። ሩሲያም ላይ ለማድረግ ለረጅም ጊዜ ሲሞክሩ ቆይተዋል" በማለት አስረድታለች። አናሳ ሆኖ በነጠላ ሀይል ሰር የተሰባሰበዉን እና አለምን በላይነት እየገዛ መቆየት የሚፈልገው የምእራባውያን ሀይል ለማሸነፍ ረሲያ እና አፍሪካ ተባብረው መሰራት እና እርስበእርስ መረዳዳት አለባቸው በማለት ያም ታጠቃልላለች።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቅኝግዛት ፍፁም አላበቃም ; ሩሲያ እና አፍሪካ የግድ ጠንክረው እንዲያበቃ ማድረግ አለባቸው የካሜሮን ተወላጇዋ ፓን አፍሪካኒስት
ቅኝግዛት ፍፁም አላበቃም ; ሩሲያ እና አፍሪካ የግድ ጠንክረው እንዲያበቃ ማድረግ አለባቸው የካሜሮን ተወላጇዋ ፓን አፍሪካኒስት
Sputnik አፍሪካ
ቅኝግዛት ፍፁም አላበቃም ; ሩሲያ እና አፍሪካ የግድ ጠንክረው እንዲያበቃ ማድረግ አለባቸው የካሜሮን ተወላጇዋ ፓን አፍሪካኒስት " በ1960ዎቹ የአፍሪካ ሀገሮች ከቅኝ ግዛት ነፃ ወጥተዋል ብለን እናስብ ይሆናል ነገርግን ነፃነት አልነበረም፤ የሆነው... 11.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-11T19:15+0300
2024-11-11T19:15+0300
2024-11-11T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ቅኝግዛት ፍፁም አላበቃም ; ሩሲያ እና አፍሪካ የግድ ጠንክረው እንዲያበቃ ማድረግ አለባቸው የካሜሮን ተወላጇዋ ፓን አፍሪካኒስት
19:15 11.11.2024 (የተሻሻለ: 19:44 11.11.2024)
ሰብስክራይብ