በጋዛ ሰርጥ እስራኤል እያካሄደች ባለችው ወታደራዊ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 43,600 በለጠ የጤና ሚኒሰቴር " ካለፈው አመት መስከረም 26 ጀምሮ በእስራኤል ወረራ የሟቾች ቁጥር 43,603 ሲደርስ 102,929 ሰዎች ቆስለዋል። ባለፉት 24 ሰአታት የእስራኤል ጦር በጋዛ ሰርጥ ባደረገው የሶስት ቤተሰቦች የጅምላ ግድያ 51 ሰዎች ሲሞቱ 164 ቆስለዋል" በማለት የሚኒስቴሩ መግለጫ ያሰረዳል። አሁንም ድረስ የጥቃቱ ሰለባዎች በተደረመሱ ህንፃዎች ስር ይገኛሉ፤ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞችም ሆነ የሲቪል መከላከያ ሀይሎች ሊደርሱበት በማይችሉበት ሁኔታ ነው ብሏል ሚኒስተሩ በመግለጫው። ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በጋዛ ሰርጥ እስራኤል እያካሄደች ባለችው ወታደራዊ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 43,600 በለጠ የጤና ሚኒሰቴር
በጋዛ ሰርጥ እስራኤል እያካሄደች ባለችው ወታደራዊ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 43,600 በለጠ የጤና ሚኒሰቴር
Sputnik አፍሪካ
በጋዛ ሰርጥ እስራኤል እያካሄደች ባለችው ወታደራዊ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 43,600 በለጠ የጤና ሚኒሰቴር " ካለፈው አመት መስከረም 26 ጀምሮ በእስራኤል ወረራ የሟቾች ቁጥር 43,603 ሲደርስ 102,929 ሰዎች ቆስለዋል። ባለፉት 24 ሰአታት... 11.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-11T15:53+0300
2024-11-11T15:53+0300
2024-11-11T16:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በጋዛ ሰርጥ እስራኤል እያካሄደች ባለችው ወታደራዊ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 43,600 በለጠ የጤና ሚኒሰቴር
15:53 11.11.2024 (የተሻሻለ: 16:04 11.11.2024)
ሰብስክራይብ