ሳውዲ አረቢያ በጋዛ እና ሊባኖስ ላይ ያተኮረ የአረብ- እስልምና ጉባኤን እያስተናገደች ነው

ሰብስክራይብ
ሳውዲ አረቢያ በጋዛ እና ሊባኖስ ላይ ያተኮረ የአረብ- እስልምና ጉባኤን እያስተናገደች ነውበሪያድ የሚደረገውን ጉባኤ የአረብ ሊግ ሀገራት መሪዎች እና ከፍተኛ ባለስልጣንት ፣ የእስልምና ትብብር ድርጅት ሀላፊዎች ፣ የፍልስጤም መሪ መሀሙድ አባስ እና የሊባኖስ የበላይጠባቂ ጠቅላይ ሚኒስቴር ነጂብ ሚካቲ ይካፈላሉ ተብሎ ይጠበቃል። ተመሳሳይ ጉባኤ ባለፈው አመት በዚህን ወቅት በሳውዲዋ ሪያድ ተካሂዶ ነበር ። መሪዎቹ የእስራኤልን በጋዛ ላይ መክፋት አውግዘዉ ፤ እየደረሰ ያለውን እልቂት አፅንኦት ሰጥተው አሁንም በድጋሚ የፍልስጤማውያን በራስ የመወሰን መብት ደግፈዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0