እስራኤል በሊባኖሷ አልማት ከተማ መኖሪያ ህንጻ ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 27 ሰዎች ተገደሉ

ሰብስክራይብ
እስራኤል በሊባኖሷ አልማት ከተማ መኖሪያ ህንጻ ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 27 ሰዎች ተገደሉበጥቃቱ ህይወታቸው ካለፈ ሰዎች መካከል ሴቶች እና ህፃናት እንደሚገኙና ስድስት ሰዎች መቁሰላቸውን የሊባኖስ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።አልማት ከቤሩት በስተሰሜን በ35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝና በዋናነት ሺዓዎች  የሚኖሩባት ተራራማ መንደር ናት። እስራኤል ኢላማ ያደረገችው ህንፃ ከሊባኖሷ ባአልቤክ ግዛት የተፈናቀሉ ቤተሰቦች መኖሪያ እንደነበር ተዘግቧል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0