#sputnikviral | ኳኳ ይቅርታችሁን ለእኔ የሚሆን ምግብ ይኖራችኋል?

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | ኳኳ ይቅርታችሁን ለእኔ የሚሆን ምግብ ይኖራችኋል?የኢሲያው ዝሆን የሚበላ ለማግኘት ትህትና በተሞላበት መንገድ ህንድ ዉስጥ ወደ ሚገኝ መኖሪያ መንደር ጎራ ብሏል። ይህ ግዙፍ እንሰሳ እንቅስቃሴውን በትህትና እና በጥንቃቄ በማድረጉ እንጂ ቁጣ ውስጥ ቢሆን በመኖሪያ እና በእርሻ ቦታዎች ላይ አደጋ ያደርስ ነበር። የእነዚህ ' የምግብ ቱሪስቶች' በተደጋጋሚ መምጣት የመንደሩን ነዋሪዎች ስጋት ላይ ጥሏቸዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0