#sputnikviral የተመራጩ አሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልጅ ጄአር የአባቱን አሸናፊነት ተከትሎ 'አበልህን ልታጣ ነው' በማለት ዜለንስኪ ላይ ቀለደ  ዩክሬንንም አስጠንቅቋል

ሰብስክራይብ
#sputnikviral የተመራጩ አሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልጅ ጄአር የአባቱን አሸናፊነት ተከትሎ 'አበልህን ልታጣ ነው' በማለት ዜለንስኪ ላይ ቀለደ  ዩክሬንንም አስጠንቅቋል ይህ ቪዲዩ በማህበራዊ ድህረገፆች ሲለቀቅ ጄአር የዘለንስኪን ፎቶ አጋርቷል።በቪዲዩ ላይ ያለው ካፕሽን  " አበልህን ለማጣት 38  ቀን ሲቀርህ የምትሆነው" በማለት በመጪው ታህሳስ 17 የሚደረገውን የአሜሪካ ኢሎክተራል ኮሌጅ ምርጫ አመላክቷል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0