የዩክሬን - ሩሲያን ግጭት ለመፍታት ብቸኛው መንገድ ውይይት ነው የናሚቢያው የውጭ ጉዳይ " ተመራጩ የአሜሪካን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬን ሩሲያ ግጭትን እንዲቆም እሰራለሁ ሲሉ አምኜቸዋለሁ፤ እሱ እንደሚለው ግጭቱ እንዲቆም ውይይት ያስፈልጋል " በማለት የናሚቢያ የውጭ ግንኙነቶች ሚኒስትር ፔያ ሙሽለኛ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።በ #ሩሲያአፍሪካ የጎንዩሽ ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረጉት ሙሽለኛ የፕሬዝዳንት ፑቲንን ለውይይት ዝግጁ መሆን ደግፈው፦ የኢኮኖሚ ማእቀቦች ሆነ ግጭቶች የአለምን ኢኮኖሚ አሉታዊ በሆነ መንገድ ጎድቶታል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዩክሬን - ሩሲያን ግጭት ለመፍታት ብቸኛው መንገድ ውይይት ነው የናሚቢያው የውጭ ጉዳይ
የዩክሬን - ሩሲያን ግጭት ለመፍታት ብቸኛው መንገድ ውይይት ነው የናሚቢያው የውጭ ጉዳይ
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን - ሩሲያን ግጭት ለመፍታት ብቸኛው መንገድ ውይይት ነው የናሚቢያው የውጭ ጉዳይ " ተመራጩ የአሜሪካን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬን ሩሲያ ግጭትን እንዲቆም እሰራለሁ ሲሉ አምኜቸዋለሁ፤ እሱ እንደሚለው ግጭቱ እንዲቆም ውይይት ያስፈልጋል "... 11.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-11T11:25+0300
2024-11-11T11:25+0300
2024-11-11T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዩክሬን - ሩሲያን ግጭት ለመፍታት ብቸኛው መንገድ ውይይት ነው የናሚቢያው የውጭ ጉዳይ
11:25 11.11.2024 (የተሻሻለ: 11:44 11.11.2024)
ሰብስክራይብ