ተሰናባቹ የባይደን አስተዳደር ለጥቂት ተጨማሪ ወራት ሩሲያን መጉዳቱን ይቀጥላል የሩሲያ ውጭጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ማርያ ዛከኸሮቫ

ሰብስክራይብ
ተሰናባቹ የባይደን አስተዳደር ለጥቂት ተጨማሪ ወራት ሩሲያን መጉዳቱን ይቀጥላል የሩሲያ ውጭጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ማርያ ዛከኸሮቫ " ተሰናባቹ የባይደን አስተዳደር ጥቂት ወራቶች እንደቀሩት መዘንጋት አይገባም። በዚህ ግዜ ውስጥም ቢሆን ሩሲያን መረበሻቸውን አያቆሙም ፤ እኔ እንደማስበዉ  ሩሲያን የመፍራት (ሩሲያፎቢያ) ፍርሀታቸው አለቀቃቸውም" በማለት ሱቺ ውስጥ ሲደረግ ከቆየው የ #ሩሲያአፍሪካ አጋርነት ፎረም ሚኒሰትሮች ኮንፈረንስ የጎንዩሽ ሁነቶች ወቅት ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0