ናሚቢያ በቀድሞ ምእራብያውያን ቀኝ ገዢዎች የሚደረግ የኒዩኮልንያል የኢኮኖሚ ድጋፍን አወገዘች የውጭጉዳይ ሚኒስቴር  እንደገለፀው

ሰብስክራይብ
ናሚቢያ በቀድሞ ምእራብያውያን ቀኝ ገዢዎች የሚደረግ የኒዩኮልንያል የኢኮኖሚ ድጋፍን አወገዘች የውጭጉዳይ ሚኒስቴር  እንደገለፀው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው  ቃለመጠይቅ የናሚቢያ አለምአቀፍ ግንኙነት ሚኒስተር ፔያ ሙሽለኛ የቀድሞ ቀኝ ገዢዎች በአፍሪካ ሀገራት ላይ ያላቸውን የኢኮኖሚ እና ደህንነት ቁጥጥር ተችተዋል። "በእነዚህ ሀገራት ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል፤ ይህንን የሚያደርጉት ለቀድሞ ቀኝ ተገዢዎቻቸው ጥቅም ሳይሆን ለቀድሞ ቀኝ ገዢዎች ጥቅም ነው" በማለት በ #ሩሲያአፍሪካ ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ላይ ተናግረዋል።ሚኒስትሩ ጨምረውም 'የምንረዳዉ ነገር ነው' አለማቀፍ የፋይናንስ ተቋማት የአለም ፍላጎት ማሟላት ካልቻሉ፦ የተወሰኑ ሀገሮች የተሻለ ምርጫ ምርጫ የሚሆን የራሳቸውን ፍላጎት በተሻለ መልኩ የሚያስፈፅም መንገድ ይዘዉ ሊመጡ ይችላሉ። "ይህን እንዳይመጣ መከላከል አንችልም" ሙሽለኛ ጨምረው ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0