የኒኦኮሎኒያል ስርዓት የሳህል ህብረት አገራት እንዲያድጉ አይፈቅድም ሲሉ የማሊ ዲፕሎማት ገለጹ በዚህ ዐውደ ለብዝሃ አለም ስርዓት ጅማሬ ከምትሰራው ሩሲያ ጋር ያለው አጋርነት፤ ባማኮ "ዛሬም ዓለም ላይ ላለውና አገራቶቻችን እንዲያድጉ እንኳን ለማይፈቅደው ኢ_ሚዛናዊነት ምላሽ እንድትሰጥ ይፈቅዳል” ሲሉ የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አብዶላዬ ዲኦፕ በሩሲያ ሶቺ ከተማ እየተካሄደ ባለው የመጀመሪያው #የሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለጹ። “የኢኮኖሚው ሥርዓት፣ ቀኝ ግዛት ወይም ኒኦኮሎኒያል፣ ሀገሮቻችን ማዕድናትን ጨምሮ ጥሬ አቃዎችን መቀየር እንዲችሉና ሀብቶቻችንን እንዲቆጣጠሩ አይፈቅድም” ሲሉ ሚንስትሩ በሰጡት በተለይ ቃለመጠይቅ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኒኦኮሎኒያል ስርዓት የሳህል ህብረት አገራት እንዲያድጉ አይፈቅድም ሲሉ የማሊ ዲፕሎማት ገለጹ
የኒኦኮሎኒያል ስርዓት የሳህል ህብረት አገራት እንዲያድጉ አይፈቅድም ሲሉ የማሊ ዲፕሎማት ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የኒኦኮሎኒያል ስርዓት የሳህል ህብረት አገራት እንዲያድጉ አይፈቅድም ሲሉ የማሊ ዲፕሎማት ገለጹ በዚህ ዐውደ ለብዝሃ አለም ስርዓት ጅማሬ ከምትሰራው ሩሲያ ጋር ያለው አጋርነት፤ ባማኮ "ዛሬም ዓለም ላይ ላለውና አገራቶቻችን እንዲያድጉ እንኳን ለማይፈቅደው... 10.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-10T18:54+0300
2024-11-10T18:54+0300
2024-11-10T19:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኒኦኮሎኒያል ስርዓት የሳህል ህብረት አገራት እንዲያድጉ አይፈቅድም ሲሉ የማሊ ዲፕሎማት ገለጹ
18:54 10.11.2024 (የተሻሻለ: 19:04 10.11.2024)
ሰብስክራይብ