ከግጭት በኋላ ሩሲያ በግብርናው ዘርፍ እገዛ እንደምታደርግላት ሱዳን ተስፋ ታደርጋለች የውጭጉዳይ ሚኒስቴር " ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስቴር ጋር በነበረን ውይይት ሩሲያ በሱዳን ከጦርነት በኋላ በግብርናው ዘርፍ ያለውን የ መሰረተ ልማት መልሶ ማልማት ላይ ድርሻ ይኖራታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን" የሱዳን ምክትል የውጭጉዳይ ሚኒስትር ሁሴን አል-ሀጂ ሶቺ ውስጥ እየተደረገ ባለው የ #ሩሲያአፍሪካ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ከግጭት በኋላ ሩሲያ በግብርናው ዘርፍ እገዛ እንደምታደርግላት ሱዳን ተስፋ ታደርጋለች የውጭጉዳይ ሚኒስቴር
ከግጭት በኋላ ሩሲያ በግብርናው ዘርፍ እገዛ እንደምታደርግላት ሱዳን ተስፋ ታደርጋለች የውጭጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ከግጭት በኋላ ሩሲያ በግብርናው ዘርፍ እገዛ እንደምታደርግላት ሱዳን ተስፋ ታደርጋለች የውጭጉዳይ ሚኒስቴር " ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስቴር ጋር በነበረን ውይይት ሩሲያ በሱዳን ከጦርነት በኋላ በግብርናው ዘርፍ ያለውን የ መሰረተ ልማት መልሶ... 10.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-10T18:25+0300
2024-11-10T18:25+0300
2024-11-10T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ከግጭት በኋላ ሩሲያ በግብርናው ዘርፍ እገዛ እንደምታደርግላት ሱዳን ተስፋ ታደርጋለች የውጭጉዳይ ሚኒስቴር
18:25 10.11.2024 (የተሻሻለ: 18:44 10.11.2024)
ሰብስክራይብ