ፑቲን የሩሲያ-ሰሜን ኮሪያ አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነትን የሚያጸድቅ አዋጅ ላይ ፈረሙ ስምምነቱ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን በጎርጎሮሳዊያኑ ሰኔ 19፣ 2024 በፒዮንግያንግ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት የተደረሰ ነው። ይህም በጎርጎሮሳዊያኑ 2000 የተፈረመውን የሩሲያና የሰሜን ኮሪያ የወዳጅነት፣ የመልካም ጎረቤትነትና የትብብር ስምምነት ለመተካት ያለመ ነው።አዲሱ ስምምነት ሞስኮ እና ፒዮንግያንግ ስምምነቱን ያሚያጽድቅ ሰነዶችን እንደተለዋወጡ ተግባራዊና ቋሚ ይሆናል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን የሩሲያ-ሰሜን ኮሪያ አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነትን የሚያጸድቅ አዋጅ ላይ ፈረሙ
ፑቲን የሩሲያ-ሰሜን ኮሪያ አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነትን የሚያጸድቅ አዋጅ ላይ ፈረሙ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን የሩሲያ-ሰሜን ኮሪያ አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነትን የሚያጸድቅ አዋጅ ላይ ፈረሙ ስምምነቱ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን በጎርጎሮሳዊያኑ ሰኔ 19፦ 2024 በፒዮንግያንግ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት የተደረሰ ነው። ይህም በጎርጎሮሳዊያኑ 2000... 10.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-10T17:23+0300
2024-11-10T17:23+0300
2024-11-10T20:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፑቲን የሩሲያ-ሰሜን ኮሪያ አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነትን የሚያጸድቅ አዋጅ ላይ ፈረሙ
17:23 10.11.2024 (የተሻሻለ: 20:04 10.11.2024)
ሰብስክራይብ