ሩሲያ እና አፍሪካ በወዳጅነት ብቻ ሳይሆን የአለምን ደህንነት ለማረጋገጥ ባላቸው ፍላጎት ጭምር ነው የተሳሰሩት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ላቭሮቭ ገለጹ "ሀገሮቻችን እና ህዝቦቻችን፣ ለረጅም አመታት በዘለቀው የወዳጅነት ግንኙነት ብቻ ሳይሆን እየኖርንበት ያለውን አለም ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀና ተገማች ለማድረግ እና ለዘላቂ ልማት አስተማማኝ ሁኔታዎችን ለማረጋገጥ ባላቸው የጋር መሻት ጭምር የተሳሰሩት ናቸው። ይህንን የጋራ ፍላጎት በ #ሩሲያአፍሪካ አጋርነት ፎረም ውስጥ ለምናከናውነው ስራ እንደ ርዕዮተ ዓለም እና የስነልቦና መሠረት እንመለከተዋለን" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ገልጸዋል። ሚንስትሩ ይህን ያሉት በ #ሩሲያአፍሪካ ሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ የሚሳተፉ የልዑካን መሪዎችን በተቀበሉበት መርሃግብር ነው።ከፍተኛ ዲፕሎማቱ አክለውም የሩሲያና አፍሪካ ሀገራት ማኅበረሰብ መንፈሳዊ መሠረት በዋናነት ተመሳሳይ በሆኑ ባህላዊ እሴቶች፣ የእውነትና የፍትህ እሳቤዎች ላይ የተገነባ መሆኑን ጠቅሰዋል። "ይህ ጥንካሬያችን ነው፣ ይህም በአጀንዳችን ውስጥ ለሚኖሩ ጉዳዮች ሁሉ የጋራ ተቀባይነት ያላቸውን መፍትሄዎች ለማዘጋጀት የሚረዳ የፈጠራ ኃይል ምንጭ ነው” ሲሉ የጠቀሱት ሚንስትሩ አክለውም፤ "ሩሲያ እና አፍሪካ ግቦቻችን መሳካት የሚችሉት በአብሮነት እና በእኩልነት፣ በመከባበር እና አንዳችን የሌላውን ጥቅም ግምት ውስጥ በማስገባት መርህ ብቻ ነው ብለው በማመን ህብረት ፈጥረዋል" ብለዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ እና አፍሪካ በወዳጅነት ብቻ ሳይሆን የአለምን ደህንነት ለማረጋገጥ ባላቸው ፍላጎት ጭምር ነው የተሳሰሩት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ላቭሮቭ ገለጹ
ሩሲያ እና አፍሪካ በወዳጅነት ብቻ ሳይሆን የአለምን ደህንነት ለማረጋገጥ ባላቸው ፍላጎት ጭምር ነው የተሳሰሩት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ላቭሮቭ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና አፍሪካ በወዳጅነት ብቻ ሳይሆን የአለምን ደህንነት ለማረጋገጥ ባላቸው ፍላጎት ጭምር ነው የተሳሰሩት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ላቭሮቭ ገለጹ "ሀገሮቻችን እና ህዝቦቻችን፣ ለረጅም አመታት በዘለቀው የወዳጅነት ግንኙነት ብቻ ሳይሆን እየኖርንበት... 10.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-10T16:13+0300
2024-11-10T16:13+0300
2024-11-10T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ እና አፍሪካ በወዳጅነት ብቻ ሳይሆን የአለምን ደህንነት ለማረጋገጥ ባላቸው ፍላጎት ጭምር ነው የተሳሰሩት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ላቭሮቭ ገለጹ
16:13 10.11.2024 (የተሻሻለ: 16:44 10.11.2024)
ሰብስክራይብ