ስፑትኒክ የራሳችን እውነት እንድንናገር አስችሎናል: የምእራባውያን ሚዲያ አምባገነን አድርጎን ነበር የቡርኪናፋሶው የውጭጉዳይ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ
ስፑትኒክ የራሳችን እውነት እንድንናገር አስችሎናል: የምእራባውያን ሚዲያ አምባገነን አድርጎን ነበር የቡርኪናፋሶው የውጭጉዳይ ሚኒስቴር " ይህ የምእራባውያን ሚዲያዎች አምባገነንነት በጠርሙስ ውስጥ ሆነን ውጭውን ከትክክለኛው አለም ያልተገነኘ እይታ ነው።"  ካራሞኮ ዥን ማሬ ታራኦሬ ሶቺ ውስጥ   በ #ሩሲያአፍሪካ የጎንዮሽ ስብሰባ ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዚህ ተለዋዋጭ ጊዜ በእኩልነት ሁሉንም የሚያይ እና የማይለዋወጥ ፣ ነገሮችን ለማስተካከል እድል የሚሰጥ ሚዲያ ነው። " ሰፑትኒክ ሀገራት የራሳቸውን እውነት እና ታሪክ እንዲናገሩ እድል ሰጥቷቸዋል።" በማለት  ታራኦሬ አፅንኦት ሰጥተውበታል። ከፍተኛውን ዲፕሎማት የምእራባውያን ሚዲያዎችን የአፍሪካን እውነታ ለመዘገብ ያለቸውን ህጋዊ መሰረት ይጠይቃሉ ? " አንዳንድ ሚዲያዎች ቤታቸው ተቀምጠው ጣሪያችን ስር በቤታችን ያለው ቀዳዳ የት እንደሆነ ሊነግሩን ይፈልጋሉ" በማለት ቀልደዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0