የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የብሪክስ የከበሩ ማዕድናት ልውውጥ እንዲቋቋም በሞስኮ በቀረበው ሀሳብ ላይ ፍላጎት ማሳየቷን የሩሲያ ዲፕሎማት ገለጹ "የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ በተለይ የብሪክስ የከበሩ ማዕድናት ልውውጥ እንዲቋቋም በሩሲያ በቀረበው ሀሳብ ላይ ፍላጎት ማሳየቷን” በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የሩሲያ ጉዳይ አስፈጻሚ የሆኑት ጌናዲይ ዶሚንያክ በሩሲያ ሶቺ ከተማ እየተካሄደ ባለው የመጀመሪያው #የሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናግረዋል። የሩሲያው ዲፕሎማት አክለውም የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ በጋራ መከባበር እና በሁሉም አገራት ሉዓላዊ እኩልነት ላይ የተመሠረተውን የብሪክስ ዋና እሴቶችን እንደምትጋራ ተናግረዋል። ባንጓይ በአሁኑ ወቅት በብሪክስ+ ማዕቀፍ ስር ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ትብብርን ለማሳደግ እየሰራች ነው ብለዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የብሪክስ የከበሩ ማዕድናት ልውውጥ እንዲቋቋም በሞስኮ በቀረበው ሀሳብ ላይ ፍላጎት ማሳየቷን የሩሲያ ዲፕሎማት ገለጹ
የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የብሪክስ የከበሩ ማዕድናት ልውውጥ እንዲቋቋም በሞስኮ በቀረበው ሀሳብ ላይ ፍላጎት ማሳየቷን የሩሲያ ዲፕሎማት ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የብሪክስ የከበሩ ማዕድናት ልውውጥ እንዲቋቋም በሞስኮ በቀረበው ሀሳብ ላይ ፍላጎት ማሳየቷን የሩሲያ ዲፕሎማት ገለጹ "የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ በተለይ የብሪክስ የከበሩ ማዕድናት ልውውጥ እንዲቋቋም በሩሲያ በቀረበው... 10.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-10T14:45+0300
2024-11-10T14:45+0300
2024-11-10T15:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የብሪክስ የከበሩ ማዕድናት ልውውጥ እንዲቋቋም በሞስኮ በቀረበው ሀሳብ ላይ ፍላጎት ማሳየቷን የሩሲያ ዲፕሎማት ገለጹ
14:45 10.11.2024 (የተሻሻለ: 15:04 10.11.2024)
ሰብስክራይብ