የ #ሩሲያአፍሪካ አጋርነት ፎረም ሩሲያ ተገለላ ነው ያለችው የሚለውን "የማይሳካ ተስፋ" ድራሹን አጥፍቶታል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ
የ #ሩሲያአፍሪካ አጋርነት ፎረም ሩሲያ ተገለላ ነው ያለችው የሚለውን "የማይሳካ ተስፋ" ድራሹን አጥፍቶታል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃለአቀባይ የሆነችዉ ማርያ ዛከኸሮቫ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት ፦ ይህ መጀመሪያዉ የ #ሩሲያአፍሪካ ፎረም አጋርነት የሚኒስትሮች ኮንፈረስ የብዝሃነት አስፈላጊነት ያሳየ እንዲሁም የሩሲያን መገለል ' ያልተሳካ ተስፋ' ድራሹን ያጠፋ ነው። " ያለማጋነን ከደርዘን በላይ የጎንዮሽ ስብሰባዎች ከሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ተደርገዋል ፤ የአፍሪካውያን የውጭጉዳይ ሚኒስትሮች እርስበርስ ተወያይተዋል። ይሁ ሁሉ ሲደረግ የነበረው ከስብሰባው ጎን ለጎን ሲሆን ሁሉም ንግግሮች በተለያዩ ጉዳዩች ላይ እና ሊፈፀሙ በሚችሉ አጀንዳዎች ላይ ነበር" በማለት አክላለች።ኢኮኖሚ ፣ ቢዝነስ ፣ ባህል ፣ ትምህርት እና ሳይንስ በሁነቱ ላይ ለውይይት የቀረቡ ተስፋ ሰጪ ፕሮጀክቶች ያቸው። ይህም የብዝሃነት ተግባራዊ እና ጠንካራ ተፅእኖ ያሳየ ነበር በማለት አጠቃልለዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0