ሩሲያ በ2030 ራሱን የቻለ የፋይናንስ  ስረአት ማሰፈፀሚያ ትፈጥራለች አንቶን ኮብያኮቭ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ በ2030 ራሱን የቻለ የፋይናንስ  ስረአት ማሰፈፀሚያ ትፈጥራለች አንቶን ኮብያኮቭ" በተጨማሪም፦ ራሱን የቻለ የፋይናንስ ክፍያዎች ማስፈፀሚያ ስረአትን የምንገባ ሲሆን ይኽም በአፍሪካና እና በሩሲያ መካከል በሚደረግ በራሳቸው ገንዘብ የሚደረግ ልውውጥን በ2030 በ 90 ፐርሰንት ለማሳደግ እቅድ አለን።" በማለት የሩስያ ፕሬዝደንት አማካሪ የ #ሩሲያአፍሪካ ኮንፈረስ አዘጋጅ ኮሚቴ ፀሀፊ አንቶን ኮብያኮቭ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0