ስፑትኒክ እና ራቲ ሚዲያዎች 'ህይወት-አድን' የሆነ አለምአቀፍ እይታን አምጥተዋል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃለ አቀባይ ማሪያ ዛከኸሮቫ እንዳሉት የሩሲያ ሚዲያዎች በአፍሪካ መሪዎች ዘንድ ዎጋ አላቸው። "የእኛ አጋሮች ፣ ሚኒስትሮች ፣ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አማካሪዎች ጋዜጠኞች እዩ እስቲ ለምሳሌ የራቲ አረንጓዴ ሆነ የስፑትኒክ ቢጫ ማይኮችን እዩና ' ኦ እነዚህ ሰዎች እውነቱን ነው የሚነግሩን በስተመጨረሻ በአለም ላይ በትክክል ምን እየተደረገ እንደሆነ የሚገልፅ ሚዲያ አገኘን በሉ '" ይህንን ያሉት በሩሲያዋ ሶቺ እየተደረገ ባለው የ #ሩሲያአፍሪካ ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ላይ ቃለአቀባይዋ ባጋሩት ስላይድ ነው።ዛከኸሮቫ አፅንኦት ሰጥተው የሩሲያ ሚዲያዎች ብዙ ግዜ "ስለ ሩሲያ እውነት ያለው እውቀት" እና ስሌሎች አለም ላይ ስለሚደረጉ ሁነቶች በማስተላለፍ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ስፑትኒክ እና ራቲ ሚዲያዎች 'ህይወት-አድን' የሆነ አለምአቀፍ እይታን አምጥተዋል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ስፑትኒክ እና ራቲ ሚዲያዎች 'ህይወት-አድን' የሆነ አለምአቀፍ እይታን አምጥተዋል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ እና ራቲ ሚዲያዎች 'ህይወት-አድን' የሆነ አለምአቀፍ እይታን አምጥተዋል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃለ አቀባይ ማሪያ ዛከኸሮቫ እንዳሉት የሩሲያ ሚዲያዎች በአፍሪካ መሪዎች ዘንድ ዎጋ አላቸው። "የእኛ አጋሮች ፣... 10.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-10T11:31+0300
2024-11-10T11:31+0300
2024-11-10T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ስፑትኒክ እና ራቲ ሚዲያዎች 'ህይወት-አድን' የሆነ አለምአቀፍ እይታን አምጥተዋል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
11:31 10.11.2024 (የተሻሻለ: 12:04 10.11.2024)
ሰብስክራይብ