የሩሲያ እና ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በብሪክስ እና ተመድ ማዕቀፍ ቅንጅታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ እና ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በብሪክስ እና ተመድ ማዕቀፍ ቅንጅታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ “ሚንስትሮቹ በውይይታቸው ወቅት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ የሩሲያ_ኢትዮጵያ ትብብርን ለማስፋት በዋና ዋና ምስኮች ላይ በጥልቀት ተወያይተዋል። ይህም ንግድ፣ ኢኮኖሚ፣ ሳይንስ፣ ቴክኒካዊ እና ሰብአዊ ትስስርን ማስፋትን ያካተተ ነው። በተመሳሳይ ሰዓት የሞስኮ እና የአዲስ አበባ የፖለቲካ ውይይትን ለማጠናከር  እና በብሪክስ እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት በዓለም አቀፍ አጀንዳ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ አቀራረቦችን በቅርበት ለማጠናከር ትኩረት መሰጠቱ ተረጋግጧል" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጸዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0