https://amh.sputniknews.africa
ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች አሁን ላይ የአለማቀፉን የገንዘብ ፋውንዴሽን አይኤሜፍ ገንዘብ እየተቀበሉ አይደለም፤ ምክንያቱም ገንዘቦች ሁሉ የኬቭን መንግስት ለመደገፍ እየዋሉ ስለሆነ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛክህሮቫ
ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች አሁን ላይ የአለማቀፉን የገንዘብ ፋውንዴሽን አይኤሜፍ ገንዘብ እየተቀበሉ አይደለም፤ ምክንያቱም ገንዘቦች ሁሉ የኬቭን መንግስት ለመደገፍ እየዋሉ ስለሆነ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛክህሮቫ
Sputnik አፍሪካ
ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች አሁን ላይ የአለማቀፉን የገንዘብ ፋውንዴሽን አይኤሜፍ ገንዘብ እየተቀበሉ አይደለም፤ ምክንያቱም ገንዘቦች ሁሉ የኬቭን መንግስት ለመደገፍ እየዋሉ ስለሆነ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛክህሮቫ "ዛሬ ላይ ትክክለኛ... 09.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-09T18:55+0300
2024-11-09T18:55+0300
2024-11-09T19:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2024
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
африка общий
ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች አሁን ላይ የአለማቀፉን የገንዘብ ፋውንዴሽን አይኤሜፍ ገንዘብ እየተቀበሉ አይደለም፤ ምክንያቱም ገንዘቦች ሁሉ የኬቭን መንግስት ለመደገፍ እየዋሉ ስለሆነ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛክህሮቫ
18:55 09.11.2024 (የተሻሻለ: 19:04 09.11.2024) ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች አሁን ላይ የአለማቀፉን የገንዘብ ፋውንዴሽን አይኤሜፍ ገንዘብ እየተቀበሉ አይደለም፤ ምክንያቱም ገንዘቦች ሁሉ የኬቭን መንግስት ለመደገፍ እየዋሉ ስለሆነ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛክህሮቫ "ዛሬ ላይ ትክክለኛ እርዳታ ፈላጊ የአፍሪካ ሀገሮች አስፈላጊውን የገንዘብ እርዳታ ከአይኤምኤፍ ሆነ ከአለም ባንክ እያገኙ አይደለም። ምክንያቱን ታውቃላችሁ? ብዙ የፈጠራ ታሪኮችን ሰምታችኋል፤ እኛ ግን እውነታውን እናውቃለን ሰለእውነታው እናውራ፤ ምክንያቱ የገንዘብ እርዳታዎች በጠቅላላ ለኬቭ መንግስት እየተሰጠ በመሆኑ ነው" ዲፕሎማቷ ይህንን ያሉት እውነታን ፍለጋ በተሰኘው የ #ሩሲያአፍሪካ ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ክፍል ላይ ነው።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia