የኪዬቭ መንግስትን የሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ለመዋጋት በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ሩሲያ አፍሪካን ደግፋ ትቆማለች ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ"በመጀመሪያ ደረጃ የኪዬቭ መንግስትን የሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ለመዋጋት በአለም አቀፍ መድረኮች ላይ ሩሲያ አፍሪካን ደግፋ የምትቆም ሲሆን በተጨማሪም ወደ አፍሪካ የተስፋፋውን የኬቭ መንግስት ወንጀለኝነት የምንዋጋው ይሆናል። የአፍሪካ አጋሮቻችን የኬዬቭን መንግስት ወንጀልኝነት በተመለከ ያላቸውን አስተሳሰብ እንረዳዋለን።" ጆርጂ ሚከህኖ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአዳዲስ ተግዳሮቶች እና ስጋቶች ዳይሬክተር በ #ሩሲያአፍሪካ አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ ላይ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኪዬቭ መንግስትን የሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ለመዋጋት በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ሩሲያ አፍሪካን ደግፋ ትቆማለች ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
የኪዬቭ መንግስትን የሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ለመዋጋት በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ሩሲያ አፍሪካን ደግፋ ትቆማለች ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የኬቭ መንግስትን የሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ለመዋጋት በአለም አቀፍ መድረኮች ላይ ሩሲያ አፍሪካን ደግፋ ትቆማለች የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " በመጀመሪያ ደረጃ የኬቭ መንግስትን የሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ለመዋጋት በአለም አቀፍ መድረኮች ላይ ሩሲያ... 09.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-09T16:55+0300
2024-11-09T16:55+0300
2024-11-09T21:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኪዬቭ መንግስትን የሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ለመዋጋት በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ሩሲያ አፍሪካን ደግፋ ትቆማለች ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
16:55 09.11.2024 (የተሻሻለ: 21:44 09.11.2024)
ሰብስክራይብ