የቢትኮይን ክሪፕቶከረንሲ ዋጋ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 77,000 ዶላር ማለፉን ባይናንስ ክሪፕቶከርንሲ ኤክስቼንጅ አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የቢትኮይን ክሪፕቶከረንሲ ዋጋ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 77,000 ዶላር ማለፉን ባይናንስ ክሪፕቶከርንሲ ኤክስቼንጅ አስታወቀክሪፕቶክርንሲው አርብ ምሽት በ77,252 ዶላር ከፍተኛ ዋጋ ላይ የደረሰ ሲሆን ነገር ግን አሁን ላይ በ76,522 ዶላር እየተገበያየ ይገኛል።በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የዶናልድ ትራምፕ አሸናፊነት ዜና መሰማቱን ተከትሎ  የቢትኮይን ዋጋ መጨመሩን ቀጥሏል። ባለፈው ረቡዕ ብቻ ክሪፕቶከረንሲ  ወደ 9 በመቶ ገደማ አድጓል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0