የመጀመሪያው #ሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ በሩሲያ ሶቺ ከተማ መካሄድ ጀመረኮንፈረንሱ በጎርጎሮሳዊያኑ 2023 ከተካሄደው ሁለተኛውን የሩሲያ-አፍሪካ ጉባዔ የተከትለ ሲሆን፣ በጉባዔው ላይ ተሳታፊዎቹ ሙሉ በሙሉ ትብብራቸውን ለማጠናከር ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል። የሩሲያ_አፍሪካ የሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ባለፈው ዓመት በተደረገው ጉባኤ ላይ በፀደቀው መሰረት በመደበኛነት የሚካሄድ አዲስ የውይይት መድረክ ነው።የኮንፍረንሱ አዘጋጅ የሮስኮንግረስ ፋውንዴሽን እንዳስታወቀው፤ በሩሲያ እና በአፍሪካ ሀገራት መካከል በሁሉም ዘርፎች ማለትም በፖለቲካ ፣ በደህንነት ፣ በኢኮኖሚ እንዲሁም በሳይንሳ፣ በቴክኒካዊ፣ በባህላዊ እና በሰብአዊ ጉዳዮች ሁሉን አቀፍ ትብብር ማጠናከር የፎረሙ ዓላማ ነው ።በሚኒስትሮች ኮንፍረንሱ ላይ ከ40 በላይ የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች እንደሚሳተፉ አዘጋጆቹ ተናግረዋል።በጥቅሉ መርሃ_ግብሩ ላይ 19 የፓናል ውይይቶች እና የሩሲያ-አፍሪካ አጀንዳ ወቅታዊ ጉዳዮችን የሚመለከቱ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ሁነቶችን ይካተታሉ። ይህንን አለምአቀፍ ሁነት ከስር ከስሩ እየተከታተለ መረጃዎችን ከሚያቀርብላችሁ ስፑትኒክ ኢትዩጵያ ጋር አብረው ይቆዩ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የመጀመሪያው #ሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ በሩሲያ ሶቺ ከተማ መካሄድ ጀመረ
የመጀመሪያው #ሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ በሩሲያ ሶቺ ከተማ መካሄድ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የመጀመሪያው #ሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ በሩሲያ ሶቺ ከተማ መካሄድ ጀመረኮንፈረንሱ በጎርጎሮሳዊያኑ 2023 ከተካሄደው ሁለተኛውን የሩሲያ-አፍሪካ ጉባዔ የተከትለ ሲሆን፣ በጉባዔው ላይ ተሳታፊዎቹ ሙሉ በሙሉ ትብብራቸውን... 09.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-09T13:50+0300
2024-11-09T13:50+0300
2024-11-09T14:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የመጀመሪያው #ሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ በሩሲያ ሶቺ ከተማ መካሄድ ጀመረ
13:50 09.11.2024 (የተሻሻለ: 14:04 09.11.2024)
ሰብስክራይብ