አየርላንድ በእስራኤል ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት ክስ መቀላቀል እንደምትፈልግ ዘገባዎች አመለከቱ"ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ የከፈተችውን የዘር ማጥፋት ክስ ለመቀላቀል የወሰንነው ጥንቃቄ የተሞላበት ጥልቅ የህግ ግምገማ ካደረግን በኋላ ነው" ሲሊ የአይሪሽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ሚካኤል ማርቲን በብሄራዊ ፖርላማ ስብሰባ ላይ መናገራቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ዘግበዋል።ደቡብ አፍሪካ ይህንን ክስ በእስራኤል ላይ የከፈተችው በጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር በታህሳስ 2023 ነበር። ይህንንም ክስ የኒካራጓ፣ ፍልስጤም፣ ቱርክ፣ ስፔን፣ ሜክሲኮ፣ ሊቢያ፣ ኮሎምቢያ፣ ቺሊ፣ ማልዲቭስ እና ቦሊቪያ መቀላቀላቸውን ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አስታውቋል።ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በመጀመሪያ ደረጃ ውሳኔው እስራኤል የዘር ማጥፋትን የተመለከቱ ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን እንድታከብር እና በጋዛ ላሉ ሲቪል ዜጎች የሚደረገውን የስብዓዊ እርዳታ መቀጠሉን እንድታረጋግጥ ጠይቋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አየርላንድ በእስራኤል ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት ክስ መቀላቀል እንደምትፈልግ ዘገባዎች አመለከቱ
አየርላንድ በእስራኤል ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት ክስ መቀላቀል እንደምትፈልግ ዘገባዎች አመለከቱ
Sputnik አፍሪካ
አየርላንድ በእስራኤል ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት ክስ መቀላቀል እንደምትፈልግ ዘገባዎች አመለከቱ"ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ የከፈተችውን የዘር ማጥፋት ክስ ውስጥ ለመቀላቀል የወሰነው ጥንቃቄ የተሞላበት ጥልቅ የህግ ትንታኔ ከሰራን በኋላ ነው።"... 09.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-09T12:27+0300
2024-11-09T12:27+0300
2024-11-09T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አየርላንድ በእስራኤል ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት ክስ መቀላቀል እንደምትፈልግ ዘገባዎች አመለከቱ
12:27 09.11.2024 (የተሻሻለ: 13:44 09.11.2024)
ሰብስክራይብ