የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከመጀመሪያው #ሩሲያአፍሪካ ሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ በፊት በፈረንሳይኛ ቋንቋ የቴሌግራም ቻናል ከፈተየመጀመሪያው የቻናሉ መልእክት ለፎረሙ ስብሰባ የተመሰከረበት ነው" እንኳን በአይነቱ ልዩ ወደሆነው የፈረንሣይኛ ቻናል በሰላም መጡ። የሩሲያ ዲፕሎማሲ በቋንቋዎት ያናግሮታል። በዚህ ቻናል ትክክለኛውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ፣ ሳምንታዊ ፅሁፎች እና ጋዜጣዊ መግለጫዎች ፣ የኤምባሲዎቻችን እና ቆንስላዎቻችን የስራ እንቅስቀሴ መረጃዎች እና አለምአቀፋዊ የዜና ርእሶች ይሸፈናሉ።" ይህንን ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ህትመት ነው። በጥቅምት 30 እና ህዳር 1 መጀመሪያው #ሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች ኮንፈረስ የአጋርነት ፎረም በሩሲያዋ ሲሪየስ ከተማ በሚገኘው ሲሪየስ ዩንቨርሲቲ ይደረጋል። እንደ ሮስኮንግረስ ሚዲያ ዘገባ በኮንፈረንሱ የ 54 የአፍሪካ ሀገራት ተወካዮች እና የቀጠናዊ ትስስሮች ሀላፊዎች ለሁነቱ ተጠርተዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከመጀመሪያው #ሩሲያአፍሪካ ሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ በፊት በፈረንሳይኛ ቋንቋ የቴሌግራም ቻናል ከፈተ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከመጀመሪያው #ሩሲያአፍሪካ ሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ በፊት በፈረንሳይኛ ቋንቋ የቴሌግራም ቻናል ከፈተ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከመጀመሪያው #ሩሲያአፍሪካ ሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ በፊት በፈረንሳይኛ ቋንቋ የቴሌግራም ቻናል ከፈተየመጀመሪያው የቻናሉ መልእክት ለፎረሙ ስብሰባ የተመሰከረበት ነው" እንኳን በአይነቱ ልዩ ወደሆነው የፈረንሣይኛ... 09.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-09T11:45+0300
2024-11-09T11:45+0300
2024-11-09T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከመጀመሪያው #ሩሲያአፍሪካ ሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ በፊት በፈረንሳይኛ ቋንቋ የቴሌግራም ቻናል ከፈተ
11:45 09.11.2024 (የተሻሻለ: 12:04 09.11.2024)
ሰብስክራይብ