#sputnikviral | በሩሲያ ከምቻትካ ፔኑሱላ የሚገኘው የሺቨለች እሳተገሞራ ፈንድቶ አመዱ  እሰከ 11 ኪሜ ድረስ እየተረጨ ነው

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በሩሲያ ከምቻትካ ፔኑሱላ የሚገኘው የሺቨለች እሳተገሞራ ፈንድቶ አመዱ  እሰከ 11 ኪሜ ድረስ እየተረጨ ነው ይህ በምስራቅ ሩሲያ ከምቻትካ ፔኑስላ ውሰጥ የሚገኘው እሳተጎሞራ መፈንዳት የጀመረው ጥቅምት 28, ሲሆን መፈንዳቱን እንደቀጠለ ነው። የእሳተጎሞራው አመድ ደመና በአካባቢው ያሉ መንደሮች ጋር ደርሷል። የከምቻትካ ጂኦፊሲዝክስ ባለሙያዎች በበኩላቸው ይህ የሺቨለቼ  እሳተገሞራ የተለመደው አይነት እና የአሰፈላጊው ዝግጅት ተደረጎ ከመፈንዳቱ በፊት ጀምሮ እየተጠበቀ እንደነበረ አስረድተዋል። በዚህ ወቅት የቅልጥ አለቱ እንቅስቃሴ ውስጥ ለውስጥ እየተካሄደ ሲሆን ይህም የሚሆነው አለቱ በከፍተኛነቱ ደረጃ ፈንድቶ መደመሬት እስኪፈስ ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0