የ #ሩሲያአፍሪካ ሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ በሩሲያዋ ሶቺ ከተማ ተጀምሯል

ሰብስክራይብ
የ #ሩሲያአፍሪካ ሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ በሩሲያዋ ሶቺ ከተማ ተጀምሯል በእለቱ ዋናው ስብሰባ ከመጀመሩ በፊት ያሉ ሁነቶችን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ይከታተሉ🟠 የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ ከናሚቢያ አቻቸው ጋር የመጀመሪያውን የጎንዮሽ ስብሰባ አደረጉ።🟠 ላቭሮቭ ሁለተኛውን የጎንዩሽ ስብሰባቸውን ከ ኢኳቶሪያል ጊኒ አቻቸው  ሲሚየን ኦዮኖ ኢሶኖ አንጂ ጋር አደረጉ።🟠 የሩሲያ እና የብሩንዲ አቻቸው የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ።🟠የሩሲያው ከፍተኛ ዲፕሎማት ከጊኒው የውጭ ጉዳይ  ሞርሳንዳ ኮዩቴ ጋርም ተወያይተዋል።🟠 ሰርጌ ላቭሮቭ የሩሲያዋ ዶንቴሰክ ግዛት የቀድሞ ተማሪ ከሆኑት ዣን ክሎድ ጋኮሶ ጋር የጎንዮሽ ውይይት አድርገው ነበር።🟠 የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከቶጎ የውጭ ጉዳይ ፣ ቀጠናዊ ጉዳዩች እና ዲያስፖራ ጉዳዩች ሚኒስቴር ጋር ተከታታይነት ያላቸው ስብሰባዎችን አድርገዋል።🟠 የሩሲያ-ኢትዩጵያ የውጭ ሚኒስትሮች ውይይት  በሶቺ ከተደረጉት ሁነቶች ውሰጥ ተጠቃሽ ናቸው ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0