ሩሲያ ለሉዓላዊነቷ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሀገራት ነፃነትም ጭምር እየታገለች ነው ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል "የምንታገለው ለኛ ነጻነት፣ መብት እና ሉዓላዊነት ብቻ እንዳልሆነ መናገር እንችላለን። ትግላችን ዓለም አቀፍ መብቶችና ነፃነቶች እንዲሁም የአብዛኞቹ ሀገራት ህልውና እና የመልማት እድል እንዲከበር ነው" ሲሉ በቫልዳይ የውይይት ክለብ ስብሰባ ላይ የተናገሩት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ ሩሲያ ከየትኛውም ሀገር ጋር ገንቢ ውይይት ለማድረግ ምንጊዜም ዝግጁ እንደሆነች ገልጸዋል። ለዓለም ስኬታማ እድገት፤ የሩሲያ ህልውና ቁልፍ እንደሆነም የሩሲያው መሪ አክለዋል። በተጨማሪም፤ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ በሰው ልጅ ላይ ትልቅ ስጋት እንደደቀነ ፑቲን ተናግረዋል። "የኒውክሌር ኃይልን ለሰላማዊ አገልግሎት ከማዋል ባሻገር፤ የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎች ለሰው ልጅ ትልቅ ስጋት ይፈጥራል" ያሉት ፑቲን፤ በተለይም የአየር ንብረት ለውጥን ለመጋፈጥ፤ ሰላማዊ የአቶም አጠቃቀም እየጨመረ እንደሚመጣ አስታውቀዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ለሉዓላዊነቷ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሀገራት ነፃነትም ጭምር እየታገለች ነው ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል
ሩሲያ ለሉዓላዊነቷ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሀገራት ነፃነትም ጭምር እየታገለች ነው ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለሉዓላዊነቷ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሀገራት ነፃነትም ጭምር እየታገለች ነው ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል "የምንታገለው ለኛ ነጻነት፣ መብት እና ሉዓላዊነት ብቻ እንዳልሆነ መናገር እንችላለን። ትግላችን ዓለም አቀፍ መብቶችና ነፃነቶች እንዲሁም የአብዛኞቹ... 08.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-08T16:31+0300
2024-11-08T16:31+0300
2024-11-08T17:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ ለሉዓላዊነቷ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሀገራት ነፃነትም ጭምር እየታገለች ነው ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል
16:31 08.11.2024 (የተሻሻለ: 17:04 08.11.2024)
ሰብስክራይብ