የሞሮኮ ህዝብ ቁጥር ከ2014 ጀምሮ በ8.

ሰብስክራይብ
የሞሮኮ ህዝብ ቁጥር ከ2014 ጀምሮ በ8.8% ማደጉን መንግሥት አስታወቀ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከመስከረም ወር 2024 ጀምሮ፤ የህዝብ ቁጥሩ ከ36 ሚሊየን በላይ አልፏል ሲሉ፤ የሞሮኮ መንግሥት ቃል አቀባይ ሙስጠፋ ባይታስ የብሔራዊ የህዝብ ቆጠራ ቅድመ ውጤቶችን ጠቅሰው ለሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል። እንደ ቃል አቀባዩ ገለጻ፤ ከ2014 ጀምሮ የአባወራ ቁጥር በ1.9 ሚሊየን ጭማሬ አሳይቶ፤ 9,27 ሚሊየን ደርሷል። በሞሮኮ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች ቁጥር ከ148,150 በላይ ማለፉንም አክለዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0