የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ በሩሲያ የፌደራል ግዛት ሲሪየስ ተጀመረ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ በሩሲያ የፌደራል ግዛት ሲሪየስ ተጀመረ ኮንፈረንሱ ቅዳሜ በይፋ ይከፈታል። ከኮንፍረንሱ ጎን ለጎን ዛሬ በርካታ የሁለትዮሽ ስብሰባዎች እና የፊርማ ስነ-ስርዓቶች እንደሚካሄዱ፤ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገልጸዋል። ሰርጌ ላቭሮቭ ከናሚቢያ ልዑክ ጋር የመጀመሪያ ውይይት አካሂደዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0