ክሬምሊን ከትራምፕ አስተዳደር የተለየ የኢኮኖሚ ፖሊሲ እንደማይጠብቅ ገለጸ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በጉዳዩ ዙርያ ከስፑትኒክ ለተነሳላቸው ጥያቄ "አንጠብቅም" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ ማሸነፋቸውን ተከትሎ፤ ምዕራባውያን የፋይናንስ ተቋማት በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦችን ለማንሳት እየተወያዩ እንደሆነ፤ ፋይናንሺያል ታይምስ ጋዜጣ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የፖርትፎሊዮ ስራ አስኪያጅን ጠቅሶ ዘግቧል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ክሬምሊን ከትራምፕ አስተዳደር የተለየ የኢኮኖሚ ፖሊሲ እንደማይጠብቅ ገለጸ
ክሬምሊን ከትራምፕ አስተዳደር የተለየ የኢኮኖሚ ፖሊሲ እንደማይጠብቅ ገለጸ
Sputnik አፍሪካ
ክሬምሊን ከትራምፕ አስተዳደር የተለየ የኢኮኖሚ ፖሊሲ እንደማይጠብቅ ገለጸ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በጉዳዩ ዙርያ ከስፑትኒክ ለተነሳላቸው ጥያቄ "አንጠብቅም" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ... 08.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-08T15:29+0300
2024-11-08T15:29+0300
2024-11-08T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий