የኢትዮጵያ እና ሩሲያ የትምህርት ተቋት በትብብር ለመስራት ተስማሙየኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስቴር እና የሩሲያ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር፤ በከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል።እኩልነት፣ የጋራ ተጠቃሚነትና ውጤታማነት መርህ ላይ የተመሰረተ ነው የተባለው ይህ ስምምነት፤ ሁለቱ ሀገራት በከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸው ነው ተብሏል።የኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ በዚህ ወቅት፤ ሩሲያ የሰው ሃይል በማብቃት ዙርያ ድጋፏን አጠናክራ እንድትቀጥል ጠይቀዋል። ስምምነቱን ወደ ተግባር ለማስገባት፤ በሁለቱም ሀገራት በኩል የቴክኒክ ቡድን እንደሚቋቋም፤ የኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስቴር በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው መረጃ አስታውቋል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ እና ሩሲያ የትምህርት ተቋት በትብብር ለመስራት ተስማሙ
የኢትዮጵያ እና ሩሲያ የትምህርት ተቋት በትብብር ለመስራት ተስማሙ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ እና ሩሲያ የትምህርት ተቋት በትብብር ለመስራት ተስማሙየኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስቴር እና የሩሲያ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር፤ በከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ሰነድ... 08.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-08T10:42+0300
2024-11-08T10:42+0300
2024-11-08T11:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий