ከኔቶ አባላት መካከል ከብሪክስ ጋር ተቀራርበው የመስራት ፍላጎት ያላቸው እንዳሉ ፑቲን ተናግረዋል

ሰብስክራይብ
ከኔቶ አባላት መካከል ከብሪክስ ጋር ተቀራርበው የመስራት ፍላጎት ያላቸው እንዳሉ ፑቲን ተናግረዋል ብሪክስ አዲስ፣ ነፃ እና ገለልተኛ የግንኙነት ዓይነት ምሳሌ ነው ሲሉም ፑቲን አክለዋል። ቡድኑ በአዲስ የዓለም አቀፍ ግኑኝነት ምህዳር የገንቢ ትብብር ጥሩ መገለጫ ነው ብለዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0