እውነቱ የሚወጣበት ግዜ እየመጣ ነው፤ የአሮጌው ዓለም ሥርዓት ላይመለስ አብቅቷል ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ
እውነቱ የሚወጣበት ግዜ እየመጣ ነው፤ የአሮጌው ዓለም ሥርዓት ላይመለስ አብቅቷል ሲሉ ፑቲን ተናገሩ ሥር ነቀል በሆኑ ለውጦች ዘመን እንድንኖር፣ በጣም ውስብስብ በሆኑ ሂደቶች እያመራን ነው ሲሉም አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0