ክሬምሊን፤ ትራምፕ የዩክሬንን ግጭት በአንድ ጀምበር አስቆማለሁ ሲሉ የሰጡትን መግለጫ ግነት ሲል ገልፆታል

ሰብስክራይብ
ክሬምሊን፤ ትራምፕ የዩክሬንን ግጭት በአንድ ጀምበር አስቆማለሁ ሲሉ የሰጡትን መግለጫ ግነት ሲል ገልፆታል ሆኖም አዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር ግጭቱን ከመቀጠል ይልቅ ሰላምን የሚፈልግ ከሆነ ካለፈው የተሻለ ይሆናል ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0