የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ክሬመንናያ ባልካ መንደር ነፃ መውጣታቸውን የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ክሬመንናያ ባልካ መንደር ነፃ መውጣታቸውን የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ሚኒስቴሩ በዕለታዊ መግለጫው ያነሳቸው ተጨማሪ ቁልፍ መግለጫዎች፦ የሩሲያ ጦር ኃይሎች የዩክሬን ወታደራዊ ማኮብኮቢያ፣ የድሮን ማከማቻ እና የመነሻ ዝግጅት ቦታዎች እንዲሁም የሚሳኤል እና የመድፍ መሳሪያዎች መጋዘኖችን ደብድበዋል። የሩሲያ አየር መቃወሚያዎች 55 የዩክሬን የጦር ጄት ዓይነት ድሮኖችን መተው ጥለዋል። የዩክሬን ጦር ኃይሎች 2 የጥይት መጋዘኖችን አጥተዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0