በኡዝቤኪስታን የተራራ መንገድ ትልቅ ድንጋይ መንገደኞን በያዘ መኪና ላይ ተከሰከሰ

ሰብስክራይብ
በኡዝቤኪስታን የተራራ መንገድ ትልቅ ድንጋይ መንገደኞን በያዘ መኪና ላይ ተከሰከሰ በማህበራዊ ድህረ-ገፆች የተጋሩ መረጃዎች አደጋው በኪታብ መተላለፊያ እንደተከሰተ አሳይተዋል። የዓይን እማኞች በአደጋው ሁሉም ሰዎች መሞታቸውን ተናግረዋል ሲሉ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡእስካሁን በይፋ የተሰጠ አስተያየተ የለም መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0