ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ሶቺ በሚካሄደው የቫልዳይ ክለብ ስብሰባ ላይ ይሳተፋሉ

ሰብስክራይብ
ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ሶቺ በሚካሄደው የቫልዳይ ክለብ ስብሰባ ላይ ይሳተፋሉዓመታዊው ስብሰባ "የዘላቂ ሰላም መሰረተ ምንድነው? የጋራ ደህንነት እና እኩል የልማት እድሎች በ21ኛው ክፍለ ዘመን" በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት የሚያደርጉትን ንግግር በቀጥታ በቴሌግራም ይከታተሉ!ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0