ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በትክክለኛ ጎዳና ላይ ነች ሲሉ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ ተገናሩ ፕሬዝዳንቱ አዲስ አበባ በተካሄደው "ከረሃብ ነፃ ዓለም" ጉባዔ ተሳታፊ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ ሚኒስትሮችና የተቋማት ኃላፊዎች የእራት ግብዣ በተደረገበት ወቅት የተናገሩት ነው። ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በግዜው ባደረጉት ንግግር፤ ረሃብ በርካታ የአፍሪካ ሀገራትን የፈተነና ችግር ፈቺ መፍትሔ የሚሻ የጋራ ጉዳይ መሆኑን ተናግረዋል። ኢትዮጵያ፤ ረሃብ የሚያስከትለውን ጉዳት በጽኑ ትገነዘባለችም ያሉት ፕሬዝዳንቱ፤ ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በሚያስችል ትክክለኛ መንገድ ላይ እንደምትገኝ ገልጸዋል። አክለውም፤ ኢትዮጵያ በስንዴ ራሷን ከመቻል ባለፈ ለውጭ ገበያ መላክ የሚያስችል አቅም መፍጠሯን ጠቅሰው፤ በዚህ ረገድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እያበረከቱት ያለውን የመሪነት ሚና አድንቀዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በትክክለኛ ጎዳና ላይ ነች ሲሉ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ ተገናሩ
ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በትክክለኛ ጎዳና ላይ ነች ሲሉ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ ተገናሩ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በትክክለኛ ጎዳና ላይ ነች ሲሉ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ ተገናሩ ፕሬዝዳንቱ አዲስ አበባ በተካሄደው "ከረሃብ ነፃ ዓለም" ጉባዔ ተሳታፊ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ ሚኒስትሮችና የተቋማት ኃላፊዎች የእራት ግብዣ... 07.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-07T10:30+0300
2024-11-07T10:30+0300
2024-11-07T11:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በትክክለኛ ጎዳና ላይ ነች ሲሉ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ ተገናሩ
10:30 07.11.2024 (የተሻሻለ: 11:04 07.11.2024)
ሰብስክራይብ