ካዛኪስታን፤ ብሪክስን በአጋር ሀገርነት እንድትቀላቀል ግብዣ እንደቀረበላት የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ

ሰብስክራይብ
ካዛኪስታን፤ ብሪክስን በአጋር ሀገርነት እንድትቀላቀል ግብዣ እንደቀረበላት የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁይህ የተገለጸው፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የካዛኪስታን አቻቸው ሙራት ኑርትሉ፤  ሐሙስ ዕለት ተገናኝተው በተወያዩበት ወቅት ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0