ኢትዮጵያ በብሪክስ ስብስብ ውስጥ ቀዳሚ ተጠቃሚ ለመሆን ዝግጁ እንደሆነች በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ተናገሩበካዛን የ #BRICS2024 የመሪዎች ጉባኤ ውጤት ዙርያ መግለጫ የሰጡት በኢትዮጵያ የሩሲያ ዲፕሎማሲያ ልዑክ መሪ ኢቭጌኒ ተረኪን፤ ኃያላን ሀገራት የፈለጉትን በሚወስኑበት የአንድ ወገን ዓለም ውስጥ፤ ብሪክስ ተለዋዋጭ እና ግልፅ እድሎችን ለሁሉም አባላት የሚሰጥ፤ የባለብዙ ወገን መድረክ ሆኖ ያገለግላል ብለዋል። ህብረቱ፤ ለኢትዮጵያ ብልጽግና አስፈላጊ የሆኑ ብድሮች እና ድጋፎችን ለማቅረብ እንደሚችልም ተናግረዋል። "ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማድረግ መጀመሯ ከብሪክስ አባልነቷ የበለጠ ተጠቃሚ የመሆን ዕድሏን ያሳፋል። ለአብነት የባንክና የሸቀጣሸቀጥ ዘርፎች ነፃ መሆናቸው ባለሀብቶችን ከህብረቱ አባላት ለመሳብ ያስችላል" ሲሉ አምባሳደሩ አክለዋል። የ #BRICS2024 ስብሰባ ከጥቅምት 12 እስከ 14 በካዛን ተካሄዷል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ በብሪክስ ስብስብ ውስጥ ቀዳሚ ተጠቃሚ ለመሆን ዝግጁ እንደሆነች በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ተናገሩ
ኢትዮጵያ በብሪክስ ስብስብ ውስጥ ቀዳሚ ተጠቃሚ ለመሆን ዝግጁ እንደሆነች በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በብሪክስ ስብስብ ውስጥ ቀዳሚ ተጠቃሚ ለመሆን ዝግጁ እንደሆነች በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ተናገሩበካዛን የ #BRICS2024 የመሪዎች ጉባኤ ውጤት ዙርያ መግለጫ የሰጡት በኢትዮጵያ የሩሲያ ዲፕሎማሲያ ልዑክ መሪ ኢቭጌኒ ተረኪን፤ ኃያላን... 06.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-06T16:20+0300
2024-11-06T16:20+0300
2024-11-06T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ በብሪክስ ስብስብ ውስጥ ቀዳሚ ተጠቃሚ ለመሆን ዝግጁ እንደሆነች በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ተናገሩ
16:20 06.11.2024 (የተሻሻለ: 16:44 06.11.2024)
ሰብስክራይብ