ዩናይትድ ስቴትስ "መፍትሄ የምትሻ ሀገር ናት" ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ዩናይትድ ስቴትስ "መፍትሄ የምትሻ ሀገር ናት" ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ ሪፐብሊካኑ ለደጋፊዎቻቸው ንግግር ሲያደርጉ ያነሷቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦ 🟠 ግጭቶችን የማስቆም እቅድ እንዳላቸው ይፋ አድርገዋል። 🟠 የአሜሪካን የማገገም ሂደት እንደሚደግፉ ተናግረዋል። 🟠 በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ "ታሪክ እንደሰሩ" ገልጸዋል። 🟠 መጪው ግዜ የአሜሪካ ወርቃማ ዘመን ይሆናል ብለዋል። 🟠 ትራምፕ በየእለቱ ለደጋፊዎቼ እታገላለሁ ሲሉም ተናግረዋል። 🟠 ሪፐብሊካኖች በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የነበራቸውን መቀመጫ ይዘው እንደሚቀጥሉ እና ሴኔቱን እንደሚቆጣጠሩ አስታውቀዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0