ሞስኮ፤ ትራምፕ ግጭቶችን አስቆማለው ሲሉ ላደረጉት ንግግር በሰጠችው ምላሽ ግልፅ እርምጃ ሊኖር ይገባል አለች

ሰብስክራይብ
ሞስኮ፤ ትራምፕ ግጭቶችን አስቆማለው ሲሉ ላደረጉት ንግግር በሰጠችው ምላሽ ግልፅ እርምጃ ሊኖር ይገባል አለች ቀደም ሲል፤ እራሳቸውን 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ብለው ያወጁት ትራምፕ፤ በፍሎሪዳ ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉት ንግግር ግጭቶችን ለማስቆም ማቀዳቸውን ተናግረዋል። "እነዚህ ሐሳቦች በተግባር፣ ሁሉኑም በሚያግባቡ ተጨባጭ ድርጊቶች መገለጽ አለባቸው" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0