የጥቅምት 27 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦

ሰብስክራይብ
የጥቅምት 27 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 ትራምፕ 277 የምርጫ ድምፅ በማግኘት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫን እንዳሸነፉ ፎክስ ኒውስ ዘገበ። 🟠 በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እየመሩ ያሉት ትራምፕ በቅርቡ በፓልም ቢች ለደጋፊዎቻቸው ንግግር ያደርጋሉ። ሃሪስ ለደጋፊዎች ነገ ንግግር  እንደሚያደርጉ የምርጫ ቅስቀሳ ተወካያቸው ገለጸ። 🟠 በሩሲያ ኩርስክ እና ኦርዮል ክልሎች ሶስት የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች በአንድ ሌሊት ውስጥ እንደወደሙ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። 🟠 የመከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት ከስልጣን መነሳታቸውን ተከትሎ ተቃዋሚዎች በማዕከላዊ ቴል አቪቭ አመፅ አስነሱ። የከተማዋ ማዕከላዊ አውራ ጎዳና በአክቲቪስቶች ተዘግቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0