የሃሪስ የምርጫ ቅስቀሳ በተዘጋጀው የድል ድግስ ላይ ያሉ ቴሌቪዥኖችን ድምጽ በማጥፋት በሙዚቃ እንደቀየረ ሚዲያ ዘግቧል

ሰብስክራይብ
የሃሪስ የምርጫ ቅስቀሳ በተዘጋጀው የድል ድግስ ላይ ያሉ ቴሌቪዥኖችን ድምጽ በማጥፋት በሙዚቃ እንደቀየረ ሚዲያ ዘግቧል ይህ የሆነው የሲኤንኤን እንግዳ ምሽቱ ትራምፕ በ2020 (በጆ ባይደን ከተሸነፉበት)፤ በ2016 (ትራምፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሬዝዳንት የሆኑበትን) መስሏል ካለ በኋላ ነው ተብሏል። በሃሪስ የምርጫ ውጤት መከታተያ ማዕከል ያለው ሕዝብ በጣም እንደቀነሰ እና ስሜቱ ወደ ተስፋ መቁረጥ እንደተለወጠ ሚዲያው ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0