ዩናይትድ ስቴትስ የምርጫ ሂደቱ ከተዘጋ በኋላ ሚኒትማን 3 አህጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳኤልን ለመሞከር እንዳቀደች ተገለጸ

ሰብስክራይብ
ዩናይትድ ስቴትስ የምርጫ ሂደቱ ከተዘጋ በኋላ ሚኒትማን 3 አህጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳኤልን ለመሞከር እንዳቀደች ተገለጸ መደበኛ ነው የተባለው ሙከራ፤ በግሪንዊች ሰዓት አቆጣጠር እሮብ ከቀኑ 7፡01 እስከ 13፡01 ይደረጋል። ልምምዱ፤ “የአሜሪካን የኒውክሌር ኃይሎች ዝግጁነት ለማሳየት እና በሀገሪቱ የኒውክሌር መከላከያ ሃይለኝነት እና ውጤታማነት ላይ ያለውን እምነት ለማረጋገጥ” አስፈላጊ እንደሆነ ፔንታጎን ገልጿል። የአሜሪካ ባለስልጣናት፤ በሄግ ደንብ መሰረት መደበኛ የሚሳኤል ሙከራውን የተመለከተ መረጃ ለሩሲያ ልከዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0