በዓለም ደስተኛ ከሆኑ ከተሞች አራቱ በአፍሪካ ውስጥ እንደሚገኙ አንድ ዘገባ አመለከተ

ሰብስክራይብ
በዓለም ደስተኛ ከሆኑ ከተሞች አራቱ በአፍሪካ ውስጥ እንደሚገኙ አንድ ዘገባ አመለከተ በብሪቲሽ የህይወት ጥራት ተቋም ይፋ የሆነው ዝርዝር የሚከተሉትን የአፍሪካ ከተሞች አካቷል፦ - ኬፕ ታውን፣ ደቡብ አፍሪካ (200ኛ ደረጃ)- ቪክቶሪያ፣ ሲሼልስ (207ኛ ደረጃ)- ደርባን፣ ደቡብ አፍሪካ (225ኛ ደረጃ)- ጆሃንስበርግ፣ ደቡብ አፍሪካ (250ኛ ደረጃ) ጥናቱ በአጠቃላይ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ 250 ከተሞችን ያጠቃልላል። የደስተኝነት መለኪያው ዜጎች፣ አስተዳደር፣ አካባቢዊ ሁኔታ፣ ኢኮኖሚ እና እንቅስቃሴ አካቷል። በጥናቱ መሰረት የአካባቢ ጥበቃ፣ ትምህርት እና ጠንካራ ኢኮኖሚ ለተጠቀሱት የአፍሪካ ሀገራት ቅድሚያ የተሰጡ ጉዳዮች ናቸው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0